ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡
በኢንተርኔት ፍጥነት እና በሌሎች ችግሮች ቀደም ብለን ባለማውጣታችን ይቅርታ እየጠየቅን በፒዲኤፍ ፎርማት የተዘጋጀውን መፅሄት ዳውንሎድ በማድረግ እንዲያነቡ ጋብዘንዎታል፡፡
መልካም ንባብ ፤ መልካም እድል ለብሄራዊ ቡድናችን !!!!
https://dl.dropboxusercontent.com/s/ymjh74rlmzst6ci/Soccer%20Ethiopia%202.pdf?dl=0