የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የመካከለኛ ዞን 4ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ከሰኞ እስከ ዛሬ ተካሂደዋል፡፡ ሰኞ አበበ ቢቂላ ላይ የካ ክፍለ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ ወሊሶ ላይ ወሊሶ ከተማ ከ አራዳ ክፍለ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ 0-0 ሲለያዩ ፣ ማክሰኞ አበበ ቢቂላ ላይ ልደታ ክፍለ ከተማ በመቂ ከተማ 4-3 ተሸንፏል፡፡ ዛሬ አበበ ቢቂላ ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ደግሞ አምቦ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማን 2-1 አሸንፏል፡፡
በአጠቃላይ ከቅዳሜ ጀምሮ የተደረጉት የዚህ ሳምንት ውጤቶች የሚከተሉት ናቸው፡-
መካከለኛ ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
03፡00 ለገጣፎ ከተማ 0-2 ዱከም ከተማ (ለገጣፎ)
09፡00 ቡታጅራ ከተማ 1-1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ቡታጅራ)
ሰኞ 21/06/2008
09፡00 የካ 0-0 ቦሌ (አበበ ቢቂላ)
ማክሰኞ 22/06/2008
09፡00 ልደታ 3-4 መቂ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
መካከለኛ ዞን ለ (4ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ሆለታ ከተማ 1-0 ቦሌ ገርጂ (ሆለታ)
09፡00 ጨፌ ዶንሳ 1-0 ወልቂጤ ከተማ (ጨፌ ዶንሳ)
ሰኞ 21/06/2008
09፡00 ወሊሶ ከተማ 0-0 አራዳ (ወሊሶ)
ረቡዕ 23/06/2008
09፡00 አምቦ ከተማ 2-1 አዲስ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
ምስራቅ ዞን (4ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ካሊ ጅግጅጋ 1-1 መተሃራ ስኳር (ጅግጅጋ)
09፡00 ሞጆ ከተማ 3-1 አሊ ሐብቴ ጋራዥ (ሞጆ)
09፡00 ቢሾፍቱ ከተማ 2-0 ወንጂ ከተማ (ቢሾፍቱ)
09፡00 ሐረር ሲቲ 1-0 ሶማሌ ፖሊስ (ሐረር)
ሰሜን ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ዳሞት ከተማ 0-0 አዊ እምፒልታቅ (ፍኖተ ሰላም)
09፡00 ደባርቅ ከተማ – ዳባት (ደባርቅ)
ይህ ጨዋታ ከተጀመረ በኋላ በተፈተረ ችግር ተቋርጧል
09፡00 አምባ ጊዮርጊስ 1-1 ደብረማርቆስ ከተማ (አምባ ጊዮርጊስ)
ሰሜን ዞን ለ (3ኛ ሳምንት)
ቅዳሜ 19/06/2008
07፡00 ትግራይ ውሃ ስራ 0-1 ደሴ ከተማ (መቐለ)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ዋልታ ፖሊስ 0-1 ሰሎዳ አድዋ (መቐለ)
09፡00 ላስታ ላሊበላ 1-2 ሽረ እንዳስላሴ (ላሊበላ)
ደቡብ ዞን ሀ (2ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ጋምቤላ ከተማ 0-1 ዩኒቲ ጋምቤላ (ጋምቤላ)
09፡00 አሶሳ ከተማ 1-0 ሚዛን አማን (አሶሳ)
9፡00 መቱ ከተማ 1-0 ከፋ ቡና (መቱ)
ደቡብ ዞን ምድብ ለ (4ኛ ሳምንት)
እሁድ 20/06/2008
09፡00 ቡሌ ሆራ 1-1 ጎባ ከተማ (ቡሌ ሆራ)
09፡00 ሃምበሪቾ 2-1 ኮንሶ ኒውዮርክ (ሃምበሪቾ)
09፡00 ሮቤ ከተማ 1-1 ወላይታ ሶዶ (ሮቤ)
09፡00 ዲላ ከተማ 3-0 ጋርዱላ (ዲላ)