የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል

የኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል።

በአዲስ ድልድል በሦስት ምድቦች 30 ክለቦችን የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ቅዳሜ ታኅሣሥ 2 በሰበታ፥ ጅማ እባ ሆሳዕና ከተሞች የሚጀመር ሲሆን የመጀመርያው ሳምንት መርሐ ግብርም ይህንን ይመስላል፦

ምድብ ሀ

(መጫወቻ ሜዳ፡ ሆሳዕና አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም)

ቅዳሜ ታኅሣሥ 2

04፡00 አምቦ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ
08፡00 ገላን ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
10፡00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

እሁድ ታኅሣሥ 3

08፡00 ሀላባ ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ
10፡00 ሻሸመኔ ከተማ ከ ባቱ ከተማ

ምድብ ለ

(መጫወቻ ሜዳ፡ ሰበታ ከተማ ስታዲየም)

ቅዳሜ ታኅሣሥ 2

04፡00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ከንባታ ሺንሺቾ
08፡00 ስልጤ ወራቤ ከ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
10፡00 ቡታጅራ ከተማ ከ ሰንዳፋ በኬ ከተማ

እሁድ ታኅሣሥ 3

08፡00 ቤንች ማጂ ቡና ከ ቡራዩ ከተማ
10፡00 ካፋ ቡና ከ ቂርቆስ ክፍለከተማ

ምድብ ሐ

(መጫወቻ ሜዳ፡ ጅማ ስታዲየም)

ቅዳሜ ታኅሣሥ 2

04፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ጅማ አባ ቡና
08፡00 ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
10፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ሶዶ ከተማ

እሁድ ታኅሣሥ 3

08፡00 ጉለሌ ክፍለከተማ ከ የካ ክፍለከተማ
10፡00 ነቀምት ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ

– ሙሉ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታዎች በቀጣይ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡