የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ፕሮግራም  

ምድብ ሀ

በዚህ ምድብ ትላንት በተደረገ የ4ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ደብረብርሃን ላይ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ሰበታ ከተማን አስተናግዶ 4-2 ተሸንፏል፡፡ ድሉ ሰበታ ከተማ ደረጃውን እንዲያሻሽል ሲረዳው ደብረብርሃን ሽንፈቱን ተከትሎ የመጨረሻውን ደረጃ እንደያዘ ለመቀጠል ተገዷል፡፡

እሁድ ሚያዝያ 2 ቀን 2008

09፡00 መቐለ ከተማ ከ ወሎ ኮምቦልቻ (መቐለ)

09፡00 ሱሉልታ ከተማ ከ አክሱም ከተማ (ሱሉልታ)

09፡00 ፋሲል ከተማ ከ ወልድያ (ጎንደር)

09፡00 አዲስ አበባ ፖሊስ ከ አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)

09፡00 ቡራዩ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን (ቡራዩ)

ማክሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2008

09፡00 ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ሰበታ)

09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን (አበበ ቢቂላ)

እነዚህ ሁለት ጨዋታዎች ሰበታ እና ደብረብርሃን ትላንት ጨዋታ በማድረጋቸው የእሁድ ጨዋታቸው ወደ ማክሰኞ ተዘዋውሯል፡፡

ሙገር ሲሚንቶ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 ተጫዋች በላይ በማስመረጡ ምክንያት ከባህርዳር ከተማ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተዘዋውሯል፡፡

PicsArt_1460112111976

ምድብ ለ

ቅዳሜ ሚያዝያ 1 ቀን 2008

09፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ አርሲ ነገሌ (አበበ ቢቂላ)

እሁድ ሚያዝያ 2 ቀን 2008

09፡00 ነቀምት ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ (ነቀምት)

09፡00 ጅንካ ከተማ ከ ጅማ ከተማ (ጅንካ)

09፡00 ባቱ ከተማ ከ ድሬዳዋ ፖሊስ (ባቱ)

09፡00 ናሽናል ሴሜንት ከ ወራቤ ከተማ (ድሬዳዋ)

09፡00 ሀላባ ከተማ ከ ነገሌ ቦረና (ሀላባ)

 

ከዚህ በታች ያሉት ሁለት ጨዋታዎች አአ ከተማ እና ጅማ አባ ቡና ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 ተጫዋቾች በላይ በማስመረጣቸው ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተዘዋውሯል፡፡
ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሰቲ
ሻሸመኔ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

PicsArt_1460112188747

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *