ወደ አሜሪካ የሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የጉብኝት ጨዋታዎችን ወደ አሜሪካ ተጉዞ እንደሚያደርግ ይታወቃል። በዲሲ እና አታላንታ ከጉያና ብሔራዊ ቡድን እና ከአትላንታ ሮቨርስ ጋር ለሚደረጉት ጨዋታዎች ቡድኑ የፊታችን እሁድ ዝግጅቱን አዳማ እንደሚጀምር ታውቋል። ለጉዞውም የቡድኑ ጊዜያዊ አሠልጣኞች ተከታዮቹን 24 ተጫዋቾች ጠርተዋል።
\"\"
ግብ ጠባቂዎች

ፋሲል ገብረሚካኤል
አቡበከር ኑራ
ሰዒድ ሀብታሙ

ተከላካዮች

ያሬድ ባየ
አስቻለው ታመነ
ረመዳን የሱፍ
ምኞት ደበበ
ሚሊዮን ሰለሞን
ሱሌይማን ሀሚድ
ብርሃኑ በቀለ
ጊት ጋትኩት

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም
አማኑኤል ዮሐንስ
ሽመልስ በቀለ
ሱራፌል ዳኛቸው
ቢኒያም በላይ
ከነዓን ማርክነህ
ይሁን እንዳሻው
\"\"
አጥቂዎች

ዮሴፍ ታረቀኝ
አቤል ያለው
ዳዋ ሁቴሳ
ቸርነት ጉግሳ
ኪቲካ ጅማ
ዑመድ ኡኩሪ