አዞዎቹ እና የሊጉ መሪ መድን የሚያገናኘውን ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። በተከታታይ ድሎች ሁለተኛውን ዙር…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ይስሀቅ ዓለማየሁ ሙልጌታ በትላንት ምሽቱ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው በኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል። የስዊድኑ ጁርጋርደን ከቼልሲ ጋር ባደረገት የኮንፈረንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቻል
ሦስት ነጥብ እና ሦስት ደረጃዎች የሚለያቸው የባለፈው የውድድር ዓመት የዋንጫ ተፋላሚዎቹ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻ ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ ነጥብ 3ኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ በታሪካቸው ለ6ተኛ ጊዜ የሚገናኙት ቡድኖች የሚያፋልመው ጨዋታ ምዓም አናብስት ከሽንፈት ለማገገም ፈረሰኞቹ ደግሞ በያዙት የአሸናፊነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ቡናማዎቹን ከብርቱካናማዎቹ የሚፋለሙበት ተጠባቂ ጨዋታ ረፋድ ላይ ይከናወናል። በሰላሣ ዘጠኝ ነጥቦች 3ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
በአራት ነጥቦች የሚበላለጡት ዐፄዎቹ እና ነብሮቹ የሚያደርጉት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። ቡድኑ በደረጃ ሰንጠረዡ እንዲመነደግ ካስቻሉት ሦስት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ክለቦችን የሚያገናኘው ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! በሃያ አንድ ነጥቦች 16ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ የአሸናፊነት መንፈሱን መልሶ ለማግኘት ስሑል ሽረ ደግሞ በሊጉ የመቆየት ተስፋውን ለማለምለም የሚያደርጉት ጨዋታ የ27ኛው…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ መቻል
ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ለማለፍ፡ 13 ዋንጫዎች በማንሳት ባለ ‘ሪከርድ’…

