ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ በአምበልነት ያነሳው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት…
ሚካኤል ለገሠ

መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ
ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል የመሐል ተከላካይ እና የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ። አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በመሾም ለቀጣዩ…

አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ ሊጉን በቀጥታ ለማስተላለፍ ጨረታው ላይ መሳተፉ ታውቋል
ሶከር ኢትዮጵያ በብቸኝነት ባገኘችው መረጃ አንድ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ ሊጉን በቀጥታ ለማስተላለፍ ጨረታው ላይ መሳተፉ…

የጦና ንቦቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን የሚወክለው ወላይታ ድቻ ተከላካዩን ለተጨማሪ ዓመት በስብስቡ ለማቆየት ስምምነት ፈፅሟል። አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ…

አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በባንክ ቤት ለ16ኛ ዓመት የሚቆዩበትን ውል አደሱ
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 16 ዋንጫዎችን ያስገኙት አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በኢትዮጵያ እግርኳስ ባልተለመደ ሁኔታ በክለቡ ለ16ኛ ተከታታይ…

ብርቱካናማዎቹ ቅድመ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል
ድሬዳዋ ከተማ ለ2018 የውድድር ዘመን ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚያደርግበት ወቅት ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ቡርትካናማዎቹ…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለግብፅ እና ሴራሊዮኑ ጨዋታ ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ወር መጨረሻ እና ጳጉሜ ወር ላይ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ እና ሴራሊዮን…

መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል አራዘመ
ከሰሞኑን በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል ማራዘሙ ታውቋል። በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው…

ጦሩ አጥቂ አስፈረመ
ከሰሞኑን ወሳኝ ወሳኝ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት መቻሎች ከመድን ጋር ለመቀጠል ተስማምቶ የነበረውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በ2018…