የሲዳማ ዋንጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አስተናጋጅነት የሲዳማ ዋንጫ ውድድር በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች መካከል በሀዋሳ…

አዲስ አበባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ዛሬ ረፋድ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከፕሪምየር ሊጉ ወደ ስብስቡ የቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አሁን ደግሞ ተጨማሪ…

ሀላባ ከተማ የቀድሞ ዋና አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል

የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ለ ተወዳዳሪው ሀላባ ከተማ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል፡፡ የ2013 የውድድር አመትን በከፍተኛ ሊጉ…

አዲስ አበባ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ አስፈርሞ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡…

አርባምንጭ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አዲሱ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ አርባምንጭ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሲሾም የነባሮቹን ውል አድሷል፡፡ በአርባምንጭ…

ሳምሶን አሰፋ አዲስ አዳጊው ቡድንን ተቀላቅሏል

ግዙፉ ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰውን ቡድን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ…

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ጋሞ ጨንቻ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ…

ኢንስትራክተር አብረሀም መብራቱ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ዳሬ ሰላም ያቀናሉ

በታንዛኒያ ለሚገኙ ኢንስትራክተሮች የሚሰጠውን ስልጠና ለመስጠት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ወደ ስፍራው ያመራሉ፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ…

የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን አገኘ

በሁለት የዕድሜ እርከኖች በአርባ አምስት ቡድኖች መካከል ለሀያ አራት ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን…