የስድስቱ ክለቦች ውድድር የመክፈቻ ጨዋታ እስካሁን አልጀመረም

የትግራይ ክልል ክለቦችን በሁለተኛው አማራጭ ውድድር ለመተካት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ በሚጀምረው ውድድር 3:00 ላይ ሊደረግ…

የስድስቱ ክለቦች ውድድር የደንብ ውይይት እና የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል

በ2014 የትግራይ ክልል ክለቦች በፕሪምየር ሊግ ካልተሳተፉ በሚል በስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገው ውድድር በነገው ዕለት የሚጀመር…

የስድስቱ ክለቦች ውድድር ዕጣ ወጥቷል

የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014 የማይወዳደሩ ከሆነ ለመተካት በሁለተኛው አማራጭ ውድድር ላይ የሚሳተፉት የስድስቱ ክለቦች የዕጣ ማውጣት…

ሴካፋ | አምስት ተጫዋቾች ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደረገላቸው

በዛሬው ዕለት ከ28 ተጫዋቾች ሰባቱን በወዳጅነት ጨዋታ የቀነሱት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ጠርተዋል፡፡ በኢትዮጵያ…

አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ኮንትራት አድሷል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በአርባምንጭ ከተማ ውላቸውን አራዝመዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ከሦስት ዓመታት የከፍተኛ ሊግ ቆይታ በኋላ ወደ…

በአዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ረቂቅ ደንብ ላይ ምክክር ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ባዘጋጀው አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባዔ ከመቅረቡ በፊት ነገ ከተለያዩ አካላት…

በሴካፋ የምትሳተፈው ተጋባዥ ሀገር ታውቃለች 

አስራ ሁለት ሀገራት ተሳታፊ እንደሚሆኑበት እና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ…

ሁለት ተጫዋቾች የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት ተቀላቅለዋል

ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ…

መከላከያ ስፖርት ክለብ ሲምፖዚም አካሂዷል

መከላከያ ስፖርት ክለብ “ከየት እሰከ የት” በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አካሂዷል። የመከላከያ ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…