ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

በነገው ዕለት የሚካሄደው ቀጣይ የ13ኛ ሳምንት ብቸኛ መርሐግብር የሆነውና ሜዳው በመቀጣቱ ሳቢያ ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ሀዲያ…

Continue Reading

“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)

የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ 

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶዶ ስታዲየም ወላይታ ድቻ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ካሸነፈበት…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ወላይታ ድቻ ወደ ድል የተመለሠበትን ውጤት…

Continue Reading

የዓመቱ ፈጣን ጎል ሶዶ ላይ ተቆጠረ

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ሶዶ ላይ እየተደረገ ባለው የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ…

ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 24 ቀን 2012 FT’ ወላይታ ድቻ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ 1′ እዮብ ዓለማየሁ 12′ ባዬ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ዋና አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ መጠነኛ መነቃቃቶች…

Continue Reading

“እንደ ሙሉጌታ ምህረት መሆን እፈልጋለሁ” የወላይታ ድቻው አማካይ እድሪስ ሰዒድ

ተወልዶ ያደገው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ ወደ ክለብ እግር ኳስ ደግሞ የገባው በ2003 ጥቁር ዓባይ ቡድን ውስጥ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2-1 ማሸነፍ ከቻለ በኃላ የቡድኔቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን…

ሪፖርት | የአለልኝ አዘነ የሽርፍራፊ ሰከንድ ጎል ሀዋሳን ውድ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በማሸነፍ ጣፋጭ…