በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው እሁድ ካምባታ ሺንሺቾን 3-0 በማሸነፍ በ2008 ወደወረደበት ፕሪምየር…
ከፍተኛ ሊግ
” የተሰጠኝ ነፃነት ውጤታማ አድርጎናል” የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ደረጄ በላይ
ሰበታ ከተማን ከ11 ዓመት በፊት፤ በቅርቡ ደግሞ ከጅማ አባ ቡና ጋር በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
” በቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ የተጋነነ ነገር አናስብም” የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከተከታዩ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር በዕለት እሁድ ከሜዳው ውጪ ባደረገው…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቀሪ የ20ኛ ሳምንት እና መበደኛ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር…
ከፍተኛ ሊግ ለ| ወልቂጤ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀል ድሬዳዋ ፖሊስ ወርዷል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ወሳኝ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዕሁድ ሲካሄዱ ከነገሌ አርሲ አቻ የተለያየው ወልቂጤ ወደ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ሁሉም የፕሪምየር ሊግ አላፊዎች ነገ ሊታወቁ ይችላሉ የከፍተኛ ሊጉ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ከሦስቱም ምድቦች ወደ…
ከፍተኛ ሊግ ለ| መድን በዲላ ከሜዳው ውጪ ተሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ እድሉን አጨልሟል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ወልቂጤን እየተከተለ ያለው መድን እና ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ዲላ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ሰኔ 2 ቀን 2011 FT ሰበታ ከተማ 1-0 ደሴ ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ሐ | ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ከሊጉ የወረደ የመጀመርያው ቡድን ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ወደ አንደኛ ሊግ ሲወርድ ቀሪዋ…

