ከፍተኛ ሊግ ለ | ወልቂጤ ከተማ ወሳኝ የሜዳ ውጪ ድል ሲያስመዘግብ የዲላ እና መድን ጨዋታ ተቋርጧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ በእጅጉ ተጠግቷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20ኛ ሳምንት ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

የከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎች

የምድብ ሐ ሁለት ጨዋታዎች አይከናወኑም የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 20ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ነገ ሲደረጉ ሁለት…

ዜና ህልፈት | የነቀምት ከተማው ተጫዋች በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ እየተወዳደረ የሚገኘው ነቀምት ከተማ ተጫዋች የሆነው ወንድወሰን ዮሐንስ በትላንትናው ዕለት በተነሳ ድንገተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ወልቂጤ እና መድን ተጋጣሚያቸውን ሲያሸንፉ ኢኮስኮ ተሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት እንዲሁም የምድብ ሀ እና ሐ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሲደረጉ ወልቂጤ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች

የመርሐ ግብር ለውጦች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሊጠናቀቅ ጥቂት ጨዋታዎች ቀርተውታል። በዚህ ሰዓትም የምድብ ሀ እና ሐ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ|  ሀዲያ ሆሳዕና አንድ እግሩን ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲያስገባ አርባምንጭ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲከናወኑ ሀዲያ ሆሳዕና ለፕሪምየር ሊጉ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ወልቂጤ ከተማ ልዩነቱን የሚያሰፋበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል

ወደ ዲላ ያመራው የምድብ ለ መሪ ወልቂጤ ከተማ በባለፈው ሳምንት ከዲላ ጋር የመጀመሪያውን አጋማሽ አከናውኖ በዝናብ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መገስገሱን ሲቀጥል ተከታዮቹም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ መሪው ሰበታ ከተማ ከተማ እና ተከታዩ…

ዘካሪያስ ቱጂ ወደ ሜዳ መመለስን ያልማል

ለወራት ከሜዳ የራቀው ዘካሪያስ ቱጂ ስላለበት ሁኔታ እና በተሻለ አቅም ወደ ሜዳ ስለመመለስ ሀሳቡን ለሶከር ኢትዮጵያ…