ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አክሱም ከተማ በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድኑን ማጠናከሩን በመቀጠል ስምንት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አስር ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውል አድሷል

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ የከፍተኛ ሊግ ያደገው ገላን ከተማ 10…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ወጣት አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ አብዱልወኪል አብዱልፈታህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ከ20 ዓመታት በላይ በተጫዋችነት በማሳለፍ ኳስን…

ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ላለፉት ዓመታት በ ከፍተኛ ሊጉ ላለመውረድ ሲታገል የነበረው አክሱም ከተማ ባለፈው ዓመት ያሳየውን መሻሻል በማስቀጠል በሊጉ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢኮስኮ ስምንት ተጨዋቾችን አስፈርሟል

አምና ስያሜውን ከኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት ወደ ኢኮስኮ የለወጠውና በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ኢኮስኮ ዘንድሮ በሚደረገው…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ደሴ ከተማ ዘንድሮ በርከት ያሉ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀለ ሲሆን ትላንት…

የ2011 የከፍተኛ ሊግ ውድድር ህዳር 16 ይጀምራል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ህዳር 16 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሶከር ኢትዮጵያ…

የፌደራል ፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል

ነሀሴ 14 ቀን 2010 ፌደራል ፖሊስ ከሽረ እንዳሥላሴ ባደረጉት የ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ…

አውስኮድ ሰብስቤ ይባስን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል

አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሐንስን ያጣው አማራ ውሃ ስራ የዋና አሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት ቅጥር ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ መቆየቱ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባለውለታዎቹን ያሰበብትን መርሐ ግብር አከናወነ

ከተለያዩ የክለቡ አካላት የተውጣጣው የጉብኝት ቡድን በሁለት ባለውለታዎቹ መኖሪያ ቤት ተገኝቶ ስጦታዎችን አበርክቷል። በኢትዮጵያ የእግር ኳስ…