በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደው የፋሲል ከነማና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ሦስቱን ወንድማማቾች አግናኝቶ ነበር። እኛም…
01 ውድድሮች
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ውሎ መጀመሪያ የሚሆነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን…
“የጎደሉብንን አሟልተን ወደ አሸናፊነት እንመለሳለን” – ወንድማገኝ ማርቆስ
ጅማ አባ ጅፋር እስከ አራተኛ ሳምንት ድረስ በአንድ ጨዋታ ካገኘው አንድ ነጥብ ውጭ ድል ቢርቀውም በግሉ…
“…አሰልጣኙ የራሱ ምክንያት ይኖረዋል” – አስቻለው ግርማ
ድሬዳዋ ከተማ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ጨዋታውን አድርጎ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ትልቁን ሚና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-2 ወላይታ ድቻ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች አሰተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ሪፖርት | ፋሲል ከሙጂብ ሐት-ትሪክ ጋር ተከታታይ ድልን ተቀዳጅቷል
በፍጥነት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 3-2 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች ካለፈው ጨዋታቸው የአንድ…
ወልቂጤ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል
ከቀናት በፊት በጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ተገቢነት ላይ ክስ ያቀረቡት ወልቂጤ ከተማዎች ክሳቸው ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ይግባኝ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
ከሱፐር ስፖርት ጋር የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ ቆይታ ይሄን ይመስል…
ሪፖርት | ድሬዳዋ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የአራተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ ድሬዳዋ 2-0 አሸንፏል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የፋሲል እና ድቻን ጨዋታ የመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፋሲሎች ከሦስተኛ…