በወልቂጤ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬው ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን በቶማስ ስምረቱ ብቸኛ ግብ በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ውድድር የሚደረግብት ቦታ ተቀይሯል
በጅማ ስታዲየም እንዲደረግ ተወስኖ የነበረው የምድብ ሐ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች የቦታ ለውጥ እንደተደረገበት…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
የሳምንቱን የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ደካማ የውድድር አጀማመር ያደረጉት አዳማ እና ሲዳማ የሚገናኙበት ጨዋታ…
” ከዚህ በኃላ ወደ ኃላ ተመልሶ ተከላካይ ሆኖ መጫወት አይታሰብም” – ሙጂብ ቃሲም
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያውን ጎል ያስቆጠረው እና በዛሬው ጨዋታ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ሐት-ትሪክ ከሰራው ሙጂብ ቃሲም…
ሦስቱን ወንድማማቾች ያገናኘው ጨዋታ…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደው የፋሲል ከነማና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ሦስቱን ወንድማማቾች አግናኝቶ ነበር። እኛም…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ውሎ መጀመሪያ የሚሆነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን…
“የጎደሉብንን አሟልተን ወደ አሸናፊነት እንመለሳለን” – ወንድማገኝ ማርቆስ
ጅማ አባ ጅፋር እስከ አራተኛ ሳምንት ድረስ በአንድ ጨዋታ ካገኘው አንድ ነጥብ ውጭ ድል ቢርቀውም በግሉ…
“…አሰልጣኙ የራሱ ምክንያት ይኖረዋል” – አስቻለው ግርማ
ድሬዳዋ ከተማ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ጨዋታውን አድርጎ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ትልቁን ሚና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-2 ወላይታ ድቻ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች አሰተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

