ሪፖርት | ሲዳማ ቡና አዳማን በመርታት ወደ ድል ተመለሰ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቸኛ የዛሬ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አስተናግዶ 3-2 ረቷል፡፡…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

በነገው ዕለት የሚካሄደው ቀጣይ የ13ኛ ሳምንት ብቸኛ መርሐግብር የሆነውና ሜዳው በመቀጣቱ ሳቢያ ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ሀዲያ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት የሰኞ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬም በአራት ጨዋታዎች ሲቀጥል ደደቢት፣ ገላን ከተማ፣ ኢኮሥኮ እና ጋሞ ጨንቻ…

ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ የካቲት 2 ቀን 2012 FT’ ሲዳማ ቡና 3-2 አዳማ ከተማ 18′ አማኑኤል እንዳለ 23′ ዳዊት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ስሑል ሽረ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ከስሑል ሽረ ጋር 1ለ1 ከተለያዩበት የዛሬው ጨዋታ መጠናቀቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሦስተኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ጅማ አባ ጅፋርን 1ለ0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

በ3ኛ ቀን የ13ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር የሚደረገው የሲዳማ ቡና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል።…

Continue Reading

ሪፖርት | ብሩክ በየነ ሀዋሳን ታድጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛው ሳምንት ሀዋሳ በሜዳው ለረጅም ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር በተጫወተው ጅማ አባ ጅፋር…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን በማስመዝገብ መሪነታቸውን መልሰው ተረከቡ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መቐለ ላይ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 4-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…

የከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ 11 ጨዋታዎች ተከናውነዋል። የዛሬ ውሎንም እንዲህ አጠናቅረነዋል። ምድብ…