ጅማ አባጅፋሮች በሜዳቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር እንዲያደርጉ መርሐ ግብር ቢወጣላቸውም ከባለፈው ዓመት በተሸጋገረ ቅጣት ምክንያት…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ከወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድን የተገኘው ሀብታለም ታፈሰ ስልጤ ወራቤን ተቀላቅሏል፡፡ አስቀድሞ የበርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ከመፈፀም…
“ይህ ድል ለደጋፊዎቻችን በጣም አስፈላጊ ነበር” ሙጂብ ቃሲም
በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በማሸነፍ ዋንጫውን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
መቐለዎች የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ
መቐለዎች የ2012 የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ። ባለፈው ዓመት ፋሲል ከነማ እና ደደቢትን ባገናኘው ጨዋታ…
“የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ሦስቴ በማንሳት ሐት-ትሪክ መስራቴ ደስተኛ አድርጎኛል ” ሥዩም ከበደ
ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከነማዎች የሊጉ ሻምፒዮን…
ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ
ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ?
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮን አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል። አዲስ በተዋቀረ ኮሚቴ የሚመራው የዘንድሮ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ – 74′ ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Readingወልቂጤ ከተማ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል
በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመሳተፍ እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ በመክፈቻው ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚገጥምበት…