ከትናንት በቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ የተካሄደው የጅማ አባ ጅፋር…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ከዐምናው በተሻገረ ቅጣት ከሜዳቸው ውጭ ለመጫወት ተገደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ጅማ አባ…
ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2012 FT ጅማ አባጅፋር 0-0 ባህር ዳር ከተማ – – ቅያሪዎች 56′ ብሩክ አምረላ …
Continue Readingስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 1-0 ኢትዮ ቡና 21′ ዲዲዬ ለብሪ – ቅያሪዎች…
Continue Readingየህክምና ባለሙያው ከተለመደው ሚና ውጪ..
ትናንት ጅማሮውን ባደረገው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ለወትሮው ከተለመደው ውጪ የህክምና ባለሙያውን በሌላ ሚና መመልከት…
“ዘንድሮ የኮከብ ተጫዋች ወይም አስቆጣሪነት ክብርን አልማለሁ” – ሰመረ ሃፍታይ
በዓዲግራቱ ኬኤምኤስ ፕሮጀክት የጀመረው የእግርኳስ ህይወት ለሶስት ዓመታት በወልዋሎ ቢ ቡድን እንዲሁም ካሳለፍነው የውድድር ዘመን አጋማሽ…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ነገ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ባህር ዳር ከተማን ያስተናግዳል።…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና በትግራይ ስቴድየም የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
በአማኑኤል አቃናው ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋን አሸንፏል
በአማኑኤል አቃናው በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን…