የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ይጀመራል

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ይጀመራል፡፡ ከሁለት ዞኖች በተውጣጡ 10 ክለቦች…

“አሁን ባይሆንም በሶስት እና አራት አመታት ውስጥ ክለቦች የራሳቸው አካዳሚዎች ሊኖሯቸው ይገባል” ዴቪድ በሻ

ትውልዱ በኮሎኝ ከተማ ጀርመን ነው፡፡ ከኢትዮጵዊ አባት እና የጀርመን እናት የተገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና…

U-17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ መካከለኛ ዞን ረቡዕ ይጠናቀቃል ፤ ለማጠቃለያ ውድድር ያለፉ ክለቦችም ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን ወደ መገባደጃው ደርሷል፡፡ የዚህ ዞን ውድድር ሊጠናቀቅ 1…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ፡ ጅማ አባ ቡና እና ፋሲል ከተማ መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20 ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ጅማ አባ ቡና እና ፋሲል ከተማ መሪነታቸውን…

አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ተጠናቀቀ፡ አዲስ አበባ ከተማ 0-1 ጅማ አባ ቡና 8′ አሜ መሃመድ ተጠናቀቀ ፡ ሙገር ሲሚንቶ 0-1…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ ለፔትሮጄት ሐት-ትሪክ በመስራት ደምቆ አምሽቷል

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት አል ስዊዝ ስታድየም ላይ ምስር አል ማቃሳን ያስተናገደው ፔትሮጄት 3-2 ማሸነፍ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፉትሳል ዋንጫ መረጃዎች

ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2008 ዓ.ም – በብሄራዊ የወጣቶች…

Premier League Safety at Stake for Dashen as Electric beat Diredawa

The Ethiopian Premier League round 23 games elapsed today with four games played across the country.…

Continue Reading

ዳሽን ቢራ ተገኝ እቁባይን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

ዳሽን ቢራ በዘንድሮው የውድድር ዘመን መጀመርያ በሾማቸው አሰልጣኝ ታረቀኝ አሰፋ እና ረዳታቸው በፍቃዱ ዘሪሁን ምትክ አሰልጣኝ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ሲያስመዘግብ ዳሽን ወርቃማ እድሉን አሳልፎ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ላለመውረድ የሚደረገው ትግል አጓጊ መልክን እንዲይዝ ያስቻሉ ውጤቶች…