መስከረም 10 ቀን 2010 |የትግራይ ዋንጫ በድጋሚ የሚጀምርበትን ቀን አራዝሟል። በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የክልሉን…
ዜና
September 19,2018 – Ethiopian Football News Roundup
Ethiopian National Team The Walias will meet for training on September 30 ahead of their double…
Continue Readingየኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ በፓፓ ባካሪ ጋሳማ ዳኝነት ይመራል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በወሩ መጨረሻ ሲከናወኑ ኢትዮጵያ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ኬንያን…
ሴቶች ዝውውር | ንግድ ባንክ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2010 ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው…
ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ሦስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል
ረቡዕ መስከረም 09 ቀን 2010 ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው ደቡብ ፖሊስ ዘግይቶ በገባበት የዝውውር መስኮት…
የአዲስ አበባ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ተሸጋሽጓል
ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2010 የአዲስ አበባ ዋንጫ ለ13ኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን ባሳለፍነው ሳምንት ፌደሬሽኑ ውድድሩን…
የሴቶች ዝውውር | አዲስ አበባ ከተማ 16 ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ረቡዕ መስከረም 09 2011 ህዳር 1 ለሚጀምረው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በዘንድሮ አመት ከ2ኛ ዲቪዝዮን ወደ አንደኛ…
የሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ሁለት አሳድጓል
ረቡዕ መስከረም 09 2011 ወደ አንደኛው ዲቪዚዮን ከፍ ያለው አርባምንጭ አራት አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል። ሁለት ተጫዋቾችን…
ዳዊት ፍቃዱ ወደ ወልዋሎ አምርቷል
ረቡዕ መስከረም 09 ቀን 2010 የበዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአመዛኙ…
ካፍ በሉሲዎቹ የተጫዋች ተገቢነት ክስ ላይ ምላሽ ሰጠ
ረቡዕ መስከረም 09 2011 በ2018 የጋና የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ በአልጄርያ ተሸንፎ ከውድድሩ የቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች…