ዝውውር | አዲስ አበባ ከተማ 4 የውጪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አበባ ከተማ የኮንጎ ፣ ማሊ እና ጋና ዜጋ የሆኑ 4 ተጫዋቾችን እንዳስፈረመ የቡድኑ አሠልጣኝ ስዩም…

​ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን ሲያሸንፍ ውሃ ስፖርት እና ሱሉልታ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ አበበ ቢቂላ ላይ በተደረጉ 2 የምድብ ሀ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር የካቲት 11 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ [የኢትዮጵያ ዋንጫ] የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች የካቲት 11 እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ውድድሩ…

ጋቦን 2017፡ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ጋቦን በማስተናገድ ላይ ያለችው የ2017 ቶታል አፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና ዕሁድ ቀጥለው ይረጋሉ፡፡ …

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ሊጠናቀቅ የ2 ሳምንታት እና ተስተካካይ ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንም…

ወልድያ እና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ሊለያዩ ተቃርበዋል

የወልድያው አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከክለቡ ጋር ለመለያየት የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል፡፡ ከቡድኑ ጋር አብረው ወደ ወልድያ…

ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ተከላካይ አስፈርሟል

ሱዳናዊው የቀድሞ አል አህሊ ሸንዲ እና ኤል ሜሪክ ኦምዱርማን የመሃል ተከላካይ መሐመድ አሊ ኤል ኪደር (በቅፅል…

​ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጋናዊው ተከላካይ ሳምሶን ኩድጆን እንዳስፈረመ አስታውቋል። ሳምሶን የአንድ አመት ውል ከክለቡ ጋር…

አዲስ አበባ ከተማ በ2ኛው ዙር በአዲስ መልክ ለመቅረብ አልሟል

 አዲስ አበባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ እየተሳተፈበት በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጥፎ የሚባል የውድድር ዘመን እያሳለፈ ይገኛል፡፡…

ArbaMinch, Kidus Giorgis back to Winning Ways as Woldia see off Jimma Aba Bunna

ArbaMinch Ketema managed to bounce back from their previous week defeat with a resounding derby win…

Continue Reading