ምድብ ሀ አርብ ሰኔ 24 ቀን 2008 05፡00 ቡራዩ ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ (አበበ ቢቂላ) 09፡00…
ዜና
ደደቢት እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ፍጻሜ አለፉ
ኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በሀዋሳ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ ዛሬ በርካታ ቁጥር ያለው ተመልካቾች…
ታፈሰ ተስፋዬ እና የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ትላንት ፍጻሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት…
Continue Reading” ስራህን ካከበርክ ስራው ራሱ ያከብርሃል” የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ታፈሰ ተስፋዬ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍፃሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት አጠናቋል፡፡…
“ለአምስተኛ ጊዜ በኮከብ ግብ ጠባቂነት መመረጤ ምንያህል ጠንክሬ እንደምሰራ ያሳያል” ሮበርት ኦዶንካራ
የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂ ሽልማትን ዩጋንዳዊው ኢንተርናሽናል ሮበርት ኦዶንካራ ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማሸነፍ…
ኮንፌዴሬሽን ካፕ ፡ ሚዲአማ እና ኤቷል ደ ሳህል በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል
በኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች መርሃግብር ትላንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ ሚዲአማ ከኤምኦ ቤጃያ…
ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና ዋይዳድ ካዛብላንካ ድል ቀንቷቸዋል
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ መርሃ ግብር ረቡዕ ምሽት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ዋይዳድ ካዛብላንካ እና…
አስቻለው ታመነ እና የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋቾች
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሊጉ ድንቅ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች ሽልማት መሰጠት የጀመረው በ1977 አም. ነው፡፡ በዚህ ጽሁፍ…
” ሽልማቱን ጠብቄው ነበር” – የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች አስቻለው ታመነ
የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ የውድድር ዘመኑ ኮከብ ተጫዋችነት ክብርም ወደ…
The curtains closed down on the 2015/16 Ethiopian Premier League Season
The curtains closed down on the 2015/16 season Ethiopian Premier League after two games were played…
Continue Reading