ክለብ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

የማይገረሰስ የሚመስለው የፈረሰኞቹ ጥንካሬ መቆራረጥ መለያው የሆነው የኢትዮጵያ ትልቁ ሊግ ከበርካታ ቀሪ ጨዋታዎች እና 2/3ኛ ከሚሆኑ…

የቻን ስብስብን ተዋወቋቸው

ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ አል-ሜሪክን ተቀላቀለ

በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ…

ሙሉዓለም ጥላሁን ለመከላከያ ለመጫወት ተስማማ

በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9 ሳምንታት 5 ነጥቦች

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን…

ፍፁም ገ/ማርያም ልምምድ ጀመረ

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ፍፁም ገ/ማርያም ለተጨማሪ ህክምና አሜሪካ ተጉዞ ከ26 ቀናት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ክለቡ…

ደደቢት የቻምፒዮንስ ሊግ ተጋጣሚውን አወቀ

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን ደደቢት ተጋጣሚውን አውቋል። የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

መከላከያ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዘመቻውን ከሊዮፓርድስ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይጀምራል

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን መከላከያም ተጋጣሚውን አውቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን በመላያ ምቶች…

ሰውነት ቢሻው የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳወቁ

ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን…

ዋልያዎቹ መቼ ዝግጅት እንደሚጀምሩ አልታወቀም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር…