በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ብሔራዊ ቡድን የአሠልጣኝ ቅጥር መከናወኑ…
ዜና
ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
በሆሳዕና ከተማ ሲደረግ በነበረው የክረምት (ያሆዴ ዋንጫ) ውድድር ላይ የታየው አማካይ ከቤራዎቹን ተቀላቅሏል። አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሜዳ ላይ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል
የ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፍልሚያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያለበትን…
የጣና ካፕን ውድድር የሥያሜ መብት ያገኘው ተቋም ታውቋል
ከመስከረም 6 ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ የሚደረገው ውድድር የስያሜ መብት ስፖንሰር ሲያገኝ ከነገ በስትያ በሚሰጥ ጋዜጣዊ…
ሰበታ ከተማ እግድ ተላልፎበታል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ወደ ሁለተኛው ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…
የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል
👉 “ምርጫው በዚህ መልኩ መጠናቀቁ ትልቅ ድል እና እፎይታ ነው የፈጠረው ፤ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ እና…
Continue Reading
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በአሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በካፍ የልህቀት ማዕከት ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል።…
ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የወጣቱን ተከላካይ ውልም አድሷል
በክለቡ መቀመጫ ከተማ በሆነችው ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲፈፅም…
አል-ሜሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በድጋሜ ሊጫወት ነው
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ሁለቱ የኢትዮጵያ እና ሱዳን ክለቦች በድጋሚ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ፡፡ በካፍ…

