ሁለት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆነዋል

በዛሬው ዕለት ስምንት ተጫዋቾችን እና ሁለት የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን በቪዛ ምክንያት ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አንድ ተጫዋች ተቀላቀለ

በርካታ ተጫዋቾቹን እያጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋችን ወደ ስብስቡ አካቷል። የፊታችን ሐምሌ 26 በአሜሪካ…

ከዋልያዎቹ የቡድን አባላት ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሆነዋል

ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ውስጥ ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሲሆኑ በእነርሱ ምትክ ሌሎች…

አማኑኤል ተርፉ የግብጹን ክለብ ተቀላቀለ

ኢትዮጵያዊው የመሃል ተከላካይ የግብጹን ክለብ መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2010 ጀምሮ እስከ 2017 ድረስ በፈረሰኞቹ ቤት መጫወት የቻለው…

በርካታ የዋልያዎቹ የቡድን አባላት ቪዛ ተከለከሉ

ወደ አሜሪካ አቅንቶ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ…

የዋልያዎቹ የዛሬ ረፋድ ልምምድ ቀርቷል

ወደ አሜሪካ ለማቅናት ትናንት የሁለተኛ ቀን ልምምዱን ያደረገው የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ረፋድ ልምምዱ መቅረቱ ታውቋል።…

የፕሪሚየር ሊጉ የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት አውቀናል

ለ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክረምቱ የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝቷል

እስከ አሁን አስር አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን ወደ ስብስቡ ያካተተው ሀዋሳ ከተማ የሁለት አዳዲስ እና…

አህመድ ሁሴን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ለምን አይገኝም?

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አህመድ ሁሴን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የማይገኝበትን ምክንያት ሶከር ኢትዮጵያ ማረጋገጥ ችላለች። ከደቂቃዎች በፊት…

ሦስት ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጥሪ ካደረጉላቸው ሀያ ሦስት ተጫዋቾች መካከል ሦስት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር አይገኙም። የኢትዮጵያ…