በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለስምንተኛ ጊዜ የሚከናወነው የፊፋ የዓለም ሴቶች ዋንጫ ከጁን 7 – ጁላይ 7 ድረስ በ24…
ዜና
ከፍተኛ ሊግ ሐ| ሀዲያ ሆሳዕና አንድ እግሩን ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲያስገባ አርባምንጭ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲከናወኑ ሀዲያ ሆሳዕና ለፕሪምየር ሊጉ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ወልቂጤ ከተማ ልዩነቱን የሚያሰፋበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል
ወደ ዲላ ያመራው የምድብ ለ መሪ ወልቂጤ ከተማ በባለፈው ሳምንት ከዲላ ጋር የመጀመሪያውን አጋማሽ አከናውኖ በዝናብ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መገስገሱን ሲቀጥል ተከታዮቹም አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ መሪው ሰበታ ከተማ ከተማ እና ተከታዩ…
ሀ-20 ምድብ ለ | አዳማ ከተማ በመሪነቱ ሲቀጥል ተከታዮቹም አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ 14ኛ ሳምንት ትላንት ተጀምሮ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ…
ሀ-20 ምድብ ሀ | ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል አስመዝግበዋል
14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ወላይታ ድቻ እና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 4-0 ደደቢት
26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ 4-0 ማሸነፍ…
ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ ደደቢት ከሊጉ መሰናበቱን አረጋግጧል
ከ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን ያስተናገደበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወልዋሎ
በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታ 0-0 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ
እጅግ ደካማ እና አሰልቺ የነበረው የዛሬው የአዲስ አበባ ስታድየም የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ…