ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቻን ውድድር ነገ ጨዋታ ይመራሉ

በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት…

አንጋፋው የእግርኳስ ዳኛ ዓለም ንፀበ ማን ናቸው?

ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ…

የፊፋ 2021 ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኞች ታውቀዋል

የዓለም አቀፋ እግርኳስ ማኅበር (ፊፋ) በ2021 የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኞች በመሆን የሚያገለግሉ ኢትዮጵያዊ ዋና እና ረዳት ዳኞችን…

የዳኞች ገፅ | ባለግርማ ሞገሱ የቀድሞ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኪነ ጥበቡ

በአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን በመወከል ካጫወቱ ዳኞች መካከል የሚመደበው እና በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸውን ጨዋታ በመዳኘትም…

Continue Reading

ሊዲያ ታፈሰ የቻን ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

ኢትዮጵያዊቷ ጠንካራ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2021 ለሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ከሚመሩ 19 ዳኖች ውስጥ ብቸኛዋ ሴት…

የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል

የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…

​ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በዚህ ሳምንት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ

የፊታችን ዕሁድ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል፡፡ የ2020/21 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በዚህ ሳምንት በሚደረጉ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ ሞዛምቢክ ያመራሉ

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ለሞዛምቢክ እና ካሜሩን ጨዋታ በካፍ ተመድበዋል። የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ እና አራተኛ የማጣርያ ጨዋታዎች…

የዳኞች ገፅ | የተረጋጋው ሰው ኢንስትራክተር ኤፍሬም መንግሥቱ

በዳኝነት ዘመኑ ሙያውን አክብሮ ለዓመታት ትልልቅ ጨዋታዎችን በመምራት አገልግሏል። በአሁኑ ወቅትም የጨዋታ ታዛቢ ከመሆኑ ባሻገር የአካል…

የኒጀር እና የኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኅዳር 4 በኒያሜው ስታድ ጀነራል ሴኒ ኮንቼ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን የኒጀር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታን…