የዘንድሮ የውድድር ዓመት እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት የመሐል ተከላካዮች አንዱ የነበረው ዮናስ ግርማይ የዛሬው…
ስሑል ሽረ
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
መብራህቶም ፍስሀ እና ያልተጠበቀው ሽግግር
ባለፈው ዓመት በዚህ ወቅት ላይ ሳይጠበቅ ስድስት ዓመታት የተጫወተበት ክለብ ባቀረበለት ጥያቄ መሰረት ጫማውን ሰቅሎ ወደ…
ስሑል ሽረ አማካይ አስፈርሟል
በዚህ የዝውውር መስኮት ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው በቃሉ ገነነ አምስተኛ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል። ከበርካታ…
ደስታ ጊቻሞ ስሑል ሽረ አምርቷል
ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር በስምምነት የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ደስታ ጊቻሞ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በድል ወደ ሜዳው ተመልሷል
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሜዳቸው ጥገና ላይ መቆየቱን ተከትሎ ለ6 ወራት በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲጫወቱ…
ቅድመ ዳሰሳ| ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረዎች ከወራት ቆይታ በኃላ ወደ ሽረ ተመልሰው ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከውጤታማው የአሸናፊነት…
Continue Readingስሑል ሽረ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያየ
ባለፈው የውድድር ዓመት ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የመስመር ተከላካዩ…
የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም ጨዋታዎች ለማዘጋጀት ፍቃድ አገኘ
ስሑል ሽረዎች ከስድስት ወራት የመቐለ ቆይታ በኋላ ወደ ከተማቸው መመለሳቸው እርግጥ ሆኗል። ላለፉት ስድስት ወራት እድሳት…
አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል
ከቀናት በፊት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት እና በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የተከላካይ…

