ጅማ አባ ቡና በመለያ ምቶች አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል፡፡ ጠዋት በተደረጉ ጨዋታዎች ሆሳእና ከነማ እና ሀላባ…

ሀላባ ከነማ 1-0 አውስኮድ ፡ የደቡብ ክለብ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማለፉን አረጋግጧል

04፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ሀላባ ከነማ አውስኮድን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል፡፡ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ…

ሆሳእና ከነማ ጅማን አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በ2፡00 በተደረገው ጨዋታ ሆሳእና ከነማ ጅማ ከነማን 3-1 አሸንፏል፡፡ ትላንት በተላለፈ ውሳኔ 4 ጨዋ እና 3…

የብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን በጨረፍታ ለመዳሰስ ትሞክራለች ጅማ ከነማ…

ብሄራዊ ሊግ፡ የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴ በ4 አሰልጣኞች እና 1 ተጫዋች ላይ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ደረጃ ተሸገግሯል፡፡ በመጨረሻዎቹ የምድብ ጨዋተዎች የተከሰቱትን ውዝግቦች እና ጥያቄ የሚያስነሱ…

‹‹ ወደ ብሄራዊ ቡድን መመለስ አለመመለሴን የማውቀው ከወዳጅነት ጨዋታው በኋላ ነው ›› ሳላዲን በርጊቾ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ ሳላዲን በርጊቾ ስሙ ከፖርቱጋል ዝውውር እና ብሄራዊ ቡድን መቀነስ ጋር ተያይዞ የሰሞኑ…

‹‹ ደስታዬን የገለፅኩት ሆን ብዬ አሰልጣኙን ለማበሳጨት አልነበረም ›› የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ

ዛሬ በምድብ 3 የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ ሼር ኢትዮጵያን አሸንፎ የምድቡ መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ነገር ግን ከጨዋታው…

ብሄራዊ ሊግ ፡ ጅማ ከነማ በውዝግብ ታጅቦ ሩብ ፍፀሜውን ተቀላቀለ

የምድብ 3 ጨዋታዎች የምድብ 4 ጨዋታዎችን ተከትለው ተደርገዋል፡፡ ጅማ ከነማ እና ሀላባ ከነማም ወደ ሩብ ፍፃሜ…

ብሄራዊ ሊግ ፡ አውስኮድ ከምድቡ አንደኛ ሆኖ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አድርገዋል፡፡ በ24 ክለቦች የተጀመረው ውድድርም 16 ቡድኖችን ጥሎ 8…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የመኪና አደጋ ደረሰባቸው

የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በግል መኪናቸው ሲጓዙ አደጋ እንዳጋጠማቸው ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ…