“መሪነታችንን አስጠብቀን እንደምንቀጥል እርግጠኛ ነኝ” ትርታዬ ደመቀ

ሲዳማ ቡና ትላንት በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ከጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በማሸነፍ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ…

ጋዲሳ መብራቴ ስለ ወቅታዊ ድንቅ አቋሙ ይናገራል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ከሜዳው ውጪ ማሸነፍ የቻለው ሀዋሳ ከተማ ብቻ ነው፡፡…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ኢትዮጵያ ቡና

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ ከጨዋታው በኋላ…

የጨዋታ ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት የሊጉን አናት ተቆናጧል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና…

ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT   ሲዳማ ቡና   3-1  ኢትዮጵያ ቡና  2′ ትርታዬ ደመቀ፣ 48′ ላኪ ሳኒ፣ 66′ ሰንደይ ሙቱኩ| 43′ አቡበከር…

Continue Reading

” አቅሜን የማሳይበትን አጋጣሚ ተጠቅሜበታለሁ” ዳዋ ሁቴሳ 

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቅዱስ ጊዮርጊስን ለቆ ወደ አዳማ ከተማ ያመራው ዳዋ ሁቴሳ የአዳማ ከተማን የውድድር ዘመን…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ  | ንግድ ባንክ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ቦሌ ፣ መከላከያ እና ጌዲኦ ዲላ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዛሬም በ5 ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል፡፡ መከላከያ ፣ ንግድ ባንክ ፣…

የጨዋታ ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሀ ግብር አርባምንጭ ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ 2-0 በማሸነፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-3 ሀዋሳ ከተማ

ውበቱ አባተ – ሀዋሳ ከተማ ከጨዋታው መጀመሪያ አንስቶ ተጠንቅቀን ነው የቀረብነው፤ የዚህ ምክኒያትም ምንም እንኳን ባለፉት…

የጨዋታ ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ የተመለሰበትን ጣፋጭ ድል ጊዮርጊስ ላይ አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ተጠባቂውን ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል አስተግዶ በባለሜዳው የበላይነት…