ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ጅማ አባ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

​FTኢትዮ ኤሌክትሪክ  0-0  ጅማ አባ ቡና  ጨዋታው ያለግብ ተጠናቋል ! 90+1 ኪዳኔ ከግራ መስመር ከረጅም ርቀት የሞከረውን ኳስ…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት

​​​FTኢት. ንግድ ባንክ 0-0  ወልድያ  ተጠናቀቀ! ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጫዋች ለውጥ…

Continue Reading

ጅማ አባ ቡና ሲሳይ ባንጫን ሲያስፈርም 3 ተጫዋቾችን አሰናብቷል

ጅማ አባ ቡና በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡ በትላንትናው እለትም የአዳማ ከተማው…

በሴቶች ጥሎማለፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ 4 ክለቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች ትላንት ተደርገው ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉት 4 ክለቦች ታውቀዋል፡፡…

ዝውውር | ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን አስፈረመ

ወላይታ ድቻ ተመሰገን ዱባን ከአርባምንጭ ከተማ አስፈርሟል፡፡ ድቻ ተጫዋቹን ያዘዋወረው በዚህ የዝውውር መስኮት እንደተለመደው በውሰት ውል…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ሁለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትጵያ ንግድ ባንክ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ 1ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል 

የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ውድድር በዛሬው እለት በተደረጉ የ1ኛ ዙር ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና የአስናቀ ሞገስን ኮንትራት ሲያራዝም ፍራኦል መንግስቱን ለድቻ አውሷል

ኢትዮጵያ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩ አስናቀ ሞገስን ኮንትራት ለተጨማሪ 3 አመታት አራዝሟል፡፡ ከቡና ወጣት ቡድን በ2007…

አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ከአዳማ ከተማ ጋር የሚለያዩ በመሆኑ…

ዝውውር | ዳንኤል ራህመቶ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዳንኤል ራህመቶን በውሰት ውል ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት አስፈርሟል፡፡ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻም በቀዮቹ ቤት…