የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቴሌቭዥን፣ ሬድዮ እና ከሊጉ ሥያሜ የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት እንደሚያከፋፍል ገለፃ አደገ።…
September 2020
ሁለት ክለቦች በአፍሪካ መድረክ እንዲሳተፉ ተወሰነ
በዛሬው የሊግ ኩባንያው የውይይት መድረክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ መድረክ መወከል አለባት በሚል በተሰጠ አብላጫ ድምፅ ሁለት ክለቦች…
ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ማከናወን ሊጀምሩ ነው
ለ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ተሰናድተዋል፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወደ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከኤልያስ አሕመድ ጋር…
በቅርብ ዓመታት በሊጉ እየታዩ ከሚገኙ ጥሩ የአማካይ መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኤልያስ አህመድ በዛሬው የዘመናችን…
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር አንደኛ መደበኛ ጉባዔ የዛሬ ውሎ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ በኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ከክለብ ተወካዮች ጋር ጉባዔውን አካሂዷል። ጉባዔው ዋንኛ…
ሶከር ሜዲካል | የደጋፊዎች ወደ ስታዲየም መመለስ እና የጤና ጉዳይ
የCovid-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ብዙ የሚባሉ የሕይወታችን አካላት ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል። እግርኳስም በዚህ ተፅዕኖ ሥር ከወደቁ…
የግል አስተያየት | የታዳጊዎቻችን ስልጠና ለምን ውጤት አልባ ሆነ?
“ለኢትዮጵያ እግርኳስ አለማደግ ዋነኛው ችግር ታዳጊ ላይ አለመስራታችን ነው፡፡” ተብሎ በተደጋጋሚ የሚሰነዘር አስተያየት አሰልችቶናል፡፡ በእርግጥ የታዳጊዎች…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅርቡ ወደ ውድድር ይመለሳል
ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮጵያ ቡና የወሳኝ ተከላካዩን ውል ለረዥም ዓመት አደሰ
የተጫዋቾችን ውል በማራዘም ላይ የተጠመደው ኢትዮጵያ ቡና የወንድሜነህ ደረጄን ውል ለተጨማሪ አራት የውድድር ዓመታት አራዝሟል። በተቋረጠው…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከአዳማ ከተማዋ ነፃነት ጸጋዬ ጋር
በዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳችን ወጣቷ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነችው የአዳማ ከተማዋ ተከላካይ ነፃነት…