ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዘነበ ከበደ በድጋሚ ወደ ብርቱካናማዎቹ ለመመለስ ዛሬ ተስማምቷል፡፡ የቀድሞው የደደቢት፣ ሀዋሳ ከተማ እና…

የመቐለው ግብጠባቂ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ

የመቐለ 70 እንደርታ ግብጠባቂ ሶፎንያስ ሰይፈ የትጥቅ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ላለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ…

ዜና እረፍት | ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ

በ2013 ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከሚያድጉ ዳኞች መሐል አንዱ የነበረው ፌዴራል ረዳት ዳኛ ብርሀኑ ይቱ ዛሬ ማለዳ…

ሠራተኞቹ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ

አንዱልራህማን ሙባረክ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ተስማማ። ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ፋሲል ከነማ ከተቀላቀለ በኃላ በ2008 ቡድኑ…