ብሔራዊ ስታዲየምን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

የሁለተኛ ዙር ምዕራፍ ግንባታ ላይ የሚገኘው የብሔራዊ ስታዲየምን የተመለከተ ጉብኝት እና ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ተከናውኗል። በሀገራችን…

ሴካፋ 2021 | ብሩንዲ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች

ከአስራ ስድስት ቀናት በኋላ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ የምትሳተፈው ብሩንዲ ለተጫዋቾቿ ጥሪ ማቅረቧ ተገልጿል።…

አዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ የውል ስምምነት ተካሄደ

አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም ለማደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የውል ስምምነት መካሄዱን…

ሴካፋ 2021| የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል። ከሰኔ…

የጣና ሞገዶቹ ከአሠልጣኛቸው ጋር ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ያሳለፉት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በስምምነት ከክለቡ መልቀቃቸው ተገልጿል። የአሠልጣኝነት ህይወታቸውን…

አዳማ ከተማ ውሳኔ ተላልፎበታል

በሦስት ተጫዋቾች ክስ የቀረበበት አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ…

የአፍሪካ ዋንጫው የመጨረሻዋ ተሳታፊ ሀገር ታውቃለች

በኮቪድ ውዝግብ ምክንያት ከተያዘለት ጊዜ እጅግ ተራዝሞ በዛሬው ዕለት የተከናወነው የሴራሊዮን እና የቤኒን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ…

ሀዲያ ሆሳዕና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ላይ ቅሬታ አቀረበ

በሀዲያ ሆሳዕና እና በተጫዋቾቹ ውዝግብ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ያስተላለፈውን ውሳኔ ክለቡ በመቃወም ቅሬታውን አሰምቷል። ለወራት በዘለቀው የክለቡ…

ሦስቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ ተመልሰዋል

ወልቂጤ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት ከወራት በፊት ከክለቡ አግልሏቸው የቆዩቱን ሦስት ተጫዋቾች ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። ፍሬው…

የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል

በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…