የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ አዲስ ተሳታፊ አግኝቷል

ከመስከርም አጋማሽ ጀምሮ በሚካሄደው የመዲናዋ ትልቁ ዋንጫ ላይ ወልቂጤ ከተማ ከውድድሩ ውጭ በመሆኑ በምትኩ አንድ አዲስ…

ዐፄዎቹ በነገው ዕለት ወደ ሱዳን ያመራሉ

የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ከአል ሂላል ጋር የሚያደርገዋል ፋሲል ከነማ ነገ…

“ከጠበቅነው በላይ ስላሳያችሁን እጅግ እናመሰግናለን” ክብርት ወ/ሮ አዳነች አበቤ

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር የሊግ የተቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ በመዲናው መስተዳደር ሽልማት…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ነገ ይከናወናል

ከመስከረም 15-30 ድረስ የሚካሄደው የመዲናው የዋንጫ ውድድር ላይ የሚካፈሉ ክለቦች ዛሬ የደንብ ውይይት ሲያደርጉ የእጣ ማውጣት…

የኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚ ማለዳ አዲስ አበባ ይደርሳል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚገጥመው የዩጋንዳው…

የኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚ ማለዳ አዲስ አበባ ይደርሳል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚገጥመው የዩጋንዳው…

የቡናማዎቹ የመስመር ተጫዋች ከእሁዱ ወሳኝ ጨዋታ ውጪ ሆኗል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂውን…

ከዐፄዎቹ ጋር ወደ ሱዳን የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ የሚያደርገው ፋሲል…

በፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ መሻሻሎችን አስመዝግባለች

የዓለም እግር ኳስ የበላይ የሆነው ፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ከደቂቃዎች በፊት ሲያወጣ ኢትዮጵያ የደረጃ መሻሻሎችን አስመዝግባለች።…

ጌታነህ ከአንድ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ

በትናትናው ዘገባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድርድር መጀመሩን ዘግበን የነበርነው ጌታነህ ከቀድሞ አሰልጣኙ ክለብ ጋር ልምምድ መጀመሩ…