በፌዴሬሽኑ በቅርቡ ዕግድ የተጣለበት ሀዱያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በቅርቡ በሁለት አመት…
2021
አይቮሪኮስታዊው የዐፄዎቹ ሁለገብ ተጫዋች ውሉን አደሰ
በፋሲል ከነማ በተከላካይነት እና በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ ሲያገለግል የቆየው ከድር ኩሊባሊ ውሉን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት…
ዋልያው የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
ነገ ከኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውር ገበያው በይፋ በመግባት ሦስት አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን አስፈርሞ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን…
ድሬዳዋ ከተማ የአማካዩን ውል አደሰ
አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በብርቱካናማዎቹ መለያ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኖረ፡፡ በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመራ አዳዲስ…
የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ በፋሲል ውሉን አድሷል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂው ሚካኤል ሳማኪ በፋሲል ቤት መቆየቱ ዕርግጥ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ…
ፈረሰኞቹ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል
እስካሁን ሦስት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ዋና አሠልጣኝ ከመሾማቸው በፊት በዝውውር…
ዋልያዎቹን በአምበልነት የሚመሩት ተጫዋቾች ታውቀዋል
በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለውን የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት የሚመሩት ተጫዋቾች ዝርዝር ታውቋል። በአሠልጣኝ…
መከላከያ የአሰልጣኞቹን ውል ሲያድስ ተጨማሪ ረዳቶችንም ሾሟል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው መከላከያ የዋና እና ምክትል ኮንትራት ሲያድስ ሁለት ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኞችንም ቀጥሯል፡፡ ‘ጦሩ’…
ዋልያዎቹ በቅዳሜው ጨዋታ አጥቂያቸውን ያጣሉ
ከነገ በስትያ የኤርትራ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን በጉዳት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ አድርጓል።…

