ዘጠኝ ሀገራትን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት እንደሚያገኝ ተገልጿል። ስምንት የቀጠናው እና አንድ ተጋባዥ ሀገራትን…
2021
ኬንያ ባህር ዳር የገባች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመቀጠል የሴካፋ ውድድር ወደሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ያቀናችው ሁለተኛ ሀገር ኬንያ ሆናለች። በአሠልጣኝ…
ኢትዮጵያ ቡና ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቡናማዎቹ የአንድ ዓመት ኮንትራት ካለው ተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በአሠልጣኝ ካሳዬ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
እስካሁን ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና የሁለት ተከላካዮቹን ውል አድሷል፡፡ ጊት ጋትኮች ውሉን ያራዘመው ተጫዋች ነው፡፡…
የሴካፋ ውድድር ሙሉ መርሐ-ግብር
በሀገራችን የሚካሄደው የሴካፋ ውድድር ሙሉ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከሦስት…
Continue Readingፋሲል ከነማ የተከላካዩን ውል አራዘመ
አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረመ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የተከላካዩ ዳንኤል ዘመዴን ውል አራዝሟል፡፡ ከፋሲል ከነማ የታችኛው ቡድን የተገኘው…
ሲዳማ ቡና ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውሩ ላይ በፍጥነት እየሠሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካይ አስፈርመዋል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ለማራዘም የተቃረበውና…
የሴካፋ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ቀን ተገፍቷል
ቅዳሜ ሐምሌ 10 እንደሚጀመር ሲነገር የነበረው የሴካፋ ውድድር በአንድ ቀን መገፋቱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ የምታስተናግደው…
በሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ቀን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ይጫወታሉ
በዛሬው ዕለት የምድብ ድልድሉ የወጣው የሴካፋ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች የቀን እና ሰዓት መርሐ-ግበር ታውቋል። ዘጠኝ ሀገራትን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደጋፊዎች ማሊያ ጉዳይ…?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ማሊያን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…

