የፋሲል ከተማ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሊያገኙ ነው

ፋሲል ከተማ በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎችን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንዲያገኙ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ውል መፈፀሙን ታውቋል፡፡ የቴሌዚዥን ስርጭት

Read more

ጥቂት ነጥቦች በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ድልድል ዙርያ

የካፍ ኮንፌዴሬሽንስ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ድልድል ከደቂቃዎች በፊት በግብጽ መዲና ካይሮ ተካሂዶ ሁለቱ የኢትዮጵያ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኮንጎ

Read more

መጠነኛ ማሻሻያ የተደረገበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ድልድል ዛሬ ተከናውኗል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ ግምገማ እና ሪፖርት በዛሬው እለት በጀፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ሲከናወን የኢትዮጵያ ዋንጫ እጣ ማውጣትም

Read more

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በአንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

በ7ኛ ሳምንት ሊደረግ መርሀ ግብር ወጥቶለት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ምክንያት ሳይደረግ የቀረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬም በ3 ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ አዲግራት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያደረጉት ጨዋታ ያለግብ

Read more

የኢትዮጵያ ​ፕሪምየር ሊግ 20 አመታት – ክፍል 2

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጥ በሆነ የውድድር ፎርማት መካሄድ ከጀመረ 20ኛ አመቱን መድፈኑን በማስመልከት የተለያዩ ፅሁፎች እያደረስናችሁ እንገኛለን፡፡ ዛሬ በሁለተኛው ክፍል

Read more