ሉሲዎቹ በሎስ አንጀለስ የ2028 ኦሊምፒክ ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ዝግጅት ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ተደርገው የተሾሙት አሰልጣኝ ቻለው ለሜቻ በሎስ አንጀለስ የ2028 ኦሊምፒክ ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ዝግጅት ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
በዚህም መሠረት 👇
ግብ ጠባቂዎች
ታሪኳ በርገና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቤተልሔም ዮሐንስ – መቻል
ሊንጎ ኦማን – ቦሌ
ፎዚያ ዝናቡ – ሸገር
ተከላካዮች
ብዙዓየሁ ታደሰ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ለምለም አስታጥቄ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ታሪኳ ደቤሶ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እፀገነት ብዙነህ – መቻል
በሻዱ ረጋሳ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ትግስት አዳነ -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ብርቄ አማረ -ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ቤተልሔም በቀለ ኢትዮ -ኤሌክትሪክ
ወርቅነሽ ዘሪሁን – ሸገር
ድርሻዬ መንዛ – መቻል
ካምላክነሽ ሀንቆ – ሸገር
ትርሲት ወንድወሰን – ቦሌ
አማካዮች
ቤዛዊት ንጉሤ – መቻል
ዙፋን ደፈርሻ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ፂዮን ፈየራ – መቻል
ገነት ኃይሉ – መቻል
እፀገነት ግርማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ጋብሬላ አበበ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ቤተልሔም መንተሎ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሚሊየን ጋይም – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ቱፊት ካዲዮ – መቻል
ምህረት አየለ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አጥቂዎች
ቱሪስት ለማ – መቻል
ረድኤት አስረሳኸኝ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እሙሽ ዳንኤል – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዳግማዊት ሰለሞን – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሊዲያ እያሱ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ንግሥት በቀለ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ማኅሌት ምትኩ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ምትኬ ብርሃኑ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እሁድ መስከረም 10 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ከቀኑ 6፡00 ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።

