ጅማ አባ ቡና0-0ደደቢት
ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው ያለግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ – 3
85′ ዳዊት ተፈራ የግብ ጠባቂውን መውጣት ተመልክቶ የመታውን ኳስ ክሌመንት አዳነበት፡፡ የሚያስቆጭ አጋጣሚ!
የተጫዋች ለውጥ – ደደቢት
79′ አስራት መገርሳ ወጥቶ ሰለሞን ሐብቴ ገብቷል፡፡
77′ በሁለቱም በኩል ትርጉም አልባ እኝቅስቃሴ እና የማሸነፍ ፍላጎት የማይታይበት ጨዋታ እየተመለከትን እንገኛለን፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ጅማ አባ ቡና
70′ በኃይሉ በለጠ በጉዳት ወጥቶ ሀይደረ ሸረፋ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ደደቢት
61′ ሽመክት ጉግሳ ወጥቶ አቤል ያለው ገብቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
59′ ኃይለየሱስ ብርሃኑ በኤፍሬም አሻሞ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ደደቢት
53′ ጌታነህ ከበደ ወጥቶ ኤፍሬም አሻሞ ገብቷል
ተጀመረ!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በጅማ አባ ቡና አማካኝነት ተጀመረ፡፡
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡
36′ በሁለቱም በኩል ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ እምብዛም ባይደረግም ወደ ግብ ለመቅረብ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጨዋታው ተጋግሎ ቀጥሏል፡፡
26′ መሀመድ ናስር የግብ ጠባቂው ክሌመንትን ከግብ ክልል መውጣት ተመልክቶ ከርቀት የመታውን ኳስ ክሌመንት እንደምንም አውጥቶታል፡፡
24′ ጌታነህ ከበደ ከአስራት የፈጠረለትን ግልፅ የማግባት አጋጣሚ ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡
21′ ደደቢት ልምድ ባላቸው ተጫዋቾች ታግዞ የጅማ አባ ቡናን ጫና በመቋቋም ላይ ይገኛል፡፡
7′ ጅማ አባ ቡና በደጋፊው ድባብ ታግዞ በፈጣን እንቅስቃሴ ተጭኖ እየተጫወተ ይገኛል፡፡
ተጀመረ!!
ጨዋታው በደደቢት አማካኝነት ተጀመረ፡፡
ከ1977 እስከ 1981 ድረስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫወተው እና በዚህ ሳምንት ከዚህ ዓለም በሞት ለተለየው ዘላለም ተሾመ እንደ ትናንትናው ዛሬም የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተደርጓል።
የጅማ አባ ቡና አሰላለፍ
22 ጀማል ጣሰው
5 ጀሚል ያዕቆብ – 12 ቢያድግልኝ ኤልያስ – 21 በኃይሉ በለጠ – 18 ኃይለየሱስ ብርሃኑ
11 ዳዊት ተፈራ – 27 ክርቶፈር ንታንቢ – 15 ቴዎድሮስ ገብረጻዲቅ – 7 በድሉ መርዕድ
9 አሜ መሀመድ – 25 መሀመድ ናስር (አምበል)
ተጠባባቂዎች
1 ሙላቱ አለማየሁ
4 ሀይደር ሸረፋ
6 ታደለ ምህረቴ
8 ሱራፌል አወል
10 ቴዎድሮስ ታደሰ
14 ሂድር ሙስጠፋ
17 ቢንያም ኃይሌ
የደደቢት አሰላለፍ
33 ክሌመንት አሼቲ
7 ስዩም ተስፋዬ – 6 አይናለም ኃይለ – 14 አክሊሉ አየነው – 10 ብርሃኑ ቦጋለ (አምበል)
24 ካድር ኩሊባሊ – 4 አስራት መገርሳ – 8 ሳምሶን ጥላሁን
19 ሽመክት ጉግሳ – 9 ጌታነህ ከበደ – 17 ዳዊት ፍቃዱ
ተጠባባቂዎች
22 ታሪክ ጌትነት
11 አቤል ያለው
15 ደስታ ደሙ
16 ሰለሞን ሐብቴ
18 አቤል እንዳለ
21 ኤፍሬም አሻሞ
27 እያሱ እሸቴ