FTኢትዮጵያ ንግድ ባንክ2-0አዳማ ከተማ
19′ ፒተር ኑዋዲኬ ፣ 57′ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን
ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ – 4
የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
89′ ፒተር ኑዋዲኬ ወጥቶ ሞላለት ያለው ገብቷል፡፡
87′ ምኞት ደበበ ከማዕዘን የተሻማውን ኳስ በግምባሩ ገጭቶ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
86′ ዳዋ የመታውን ቅጣት ምት ፌቮ አውጥቶታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
84′ ቢንያም በላይ ወጥቶ ዳነንኤል አድሃኖም ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
83′ ቡልቻ ሹራ ወጥቶ ቢንየያም አየለ ወጥቷል፡፡
80′ ዳዋ የመታውን ቅጣት ምት ፌቮ በቀላሉ ይዞታል፡፡
77′ ከቅጣት ምት የተሻማውን ኳስ ዳዋ በጭንቅላቱ ገጭቶ ለጥቂት ወጥቶበታል፡፡
76′ ቡልቻ ሹራ በፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ የሞከረውን ኳስ ፌቮ አድኖበታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
74′ ሲሳይ ቶሊ ወጥቶ አዲስ ህንጻ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
70′ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ወጥቶ ሳሙኤል ዮሃንስ ገብቷል፡፡
66′ ዳዋ ሁቴሳ ከሳጥን ውስጥ የሞከረው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
ጎልልል!!!! ባንክ
57′ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን የባንክን መሪነት ወደ 2 ከፍ አድርጓል፡፡ ከግቡ መቆጠር በኋላ ዋና ዳኛው ግቧን ሲያጸድቅ ረዳት ዳኛው ከጨዋታ ውጪ ነው በሚል ባንዲራ በማውጣታቸው ውዝግብ ተከስቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
54′ ኄኖክ ካሳሁን ቢንያም በላይን በክርኑ በመምታቱ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷለ፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
52′ ጥላሁን ወልዴ ወጥቶ ኄኖክ ካሳሁን ገብቷል፡፡
50′ ፍቅረየሱስ ከርቀት የመታውን ኳስ ጃኮ በቀላሉ ይዞታል፡፡
ተጀመረ!!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡
እረፍት!
የመጀመርያው አጋማሽ በባንክ መሪነት ተጠናቋል፡፡
45′ ከቅጣት ምት የተሞከረውን ኳስ ፌቮ ሲመልሰው ቡልቻ ሹራ አግኝቶት የመታው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ – 1
38′ ፒተር ኑዋዲኬ ከመስመር ወደ ውስጥ በመግባት የሞከረውን ኳስ ጃኮብ ይዞበታል፡፡
36′ ሚካኤል ጆርጅ በሳጥን ውስጥ ያገኘውን መልካም የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡
31′ ዳዋ ሁቴሳ ከርቀት የሞከረውን ኳስ ፌቮ በቀላሉ ተቆጣጥሮታል፡፡
ጎልልል!!!!! ባንክ
19′ ፒተር ኑዋዲኬ ከፍጹም ቅጣት ምት ጠርዝ አክርሮ በመምታት ባንክን መሪ አድርጓል፡፡
14′ ጃኮ ፔንዜ በረጅሙ የለጋውን ኳስ ቡልቻ ተቆጣጥሮ በግብ ጠባቂው አናት የሰደደው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
9′ ጥላሁን ከርቀት የመታውን ኳስ ፌቮ ተቆጣጥሮታል፡፡
6′ ፒተር የፈጠረውን ግልጽ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ ዮናስ ገረመው አምክኖታል፡፡
5′ ቡልቻ ሹራ በግራ እግሩ አክርሮ የመታውን ኳስ የግቡ ቋሚ ገጭቶ ተመልሷል፡፡ ሞገስ የተመለሰው ኳስ ሞክረ ፌቮ ይዞበታል፡፡
ቢጫ ካርድ!
3′ ቢንያም ሲራጅ በፋሲካ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
2′ ዳዋ ሁቴሳ የመታውን ቅጣት ምት ፌቮ በቀላሉ ይዞበታል፡፡
ተጀመረ!!!!
ጨዋታው ከ20 ደቂቃ መዘግየት በኋላ ተጀምሯል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች ወደ ሜደዳ ቢገቡም አምቡላንስ በቦታው ባመገኘቱ እስካሁን አልተጀመረም፡፡
የመጀመርያ አሰላለፍ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1 – ኢማኑኤል ፌቮ
15 አዲሱ ሰይፋ – 5 ቶክ ጀምስ – 16 ቢኒያም ሲራጅ – 12 አቤል አበበ
2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን – 88 ታዲዮስ ወልዴ – 4 ጅብሪል አህመድ – 21 ዮናስ ገረመው – 80 ቢኒያም በላይ
11 ፒተር ንዋድኬ
የመጀመሪያ አሰላለፍ – አዳማ ከተማ
1 ጃኮብ ፔንዜ
20 ሞገስ ታደሰ – 5 ተስፋዬ በቀለ – 4 ምኞት ደበበ – 13 ሲሳይ ቶሊ
8 ብሩክ ቃልቦሬ – 19 ፋሲካ አስፋው – 15 ጥላሁን ወልዴ
9 ሚካኤል ጆርጅ – 18 ቡልቻ ሹራ – 12 ዳዋ ሁቴሳ
የመጀመርያ አሰላለፍ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1 – ኢማኑኤል ፌቮ
15 አዲሱ ሰይፋ – 5 ቶክ ጀምስ – 16 ቢኒያም ሲራጅ – 12 አቤል አበበ
2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን – 88 ታዲዮስ ወልዴ – 4 ጅብሪል አህመድ – 21 ዮናስ ገረመው – 80 ቢኒያም በላይ
11 ፒተር ንዋድኬ
ተጠባባቂዎች
29 ሙሴ ገብረኪዳን
7 ዳንኤል አድሀኖም
14 ሲሳይ ዋጆ
44 ሞላለት ያለው
19 ፍቃዱ ደነቀ
26 ጌቱ ረፌራ
17 ሳሙኤል ዮሃንስ
የመጀመሪያ አሰላለፍ – አዳማ ከተማ
1 ጃኮብ ፔንዜ
20 ሞገስ ታደሰ – 5 ተስፋዬ በቀለ – 4 ምኞት ደበበ – 13 ሲሳይ ቶሊ
14 ብሩክ ቃልቦሬ – 18 ፋሲካ አስፋው – 15 ጥላሁን ወልዴ
9 ሚካኤል ጆርጅ – 18 ቡልቻ ሹራ – 12 ዳዋ ሁቴሳ
ተጠባባቂዎች
79 ሲሳይ ባንጫ
6 እሸቱ መና
31 ኄኖክ ካሳሁን
7 ሱራፌል ዳኛቸው
23 ቢንያም አየለ
16 ተስፋዬ ነጋሽ
21 አዲስ ህንጻ