የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
ቅዳሜ ህዳር 23 ቀን 2010
FT አውስኮድ 0-1 አአ ከተማ
44′ ሙሁጅር መኪ (ፍ)
እሁድ ህዳር 24 ቀን 2010
FT ባህርዳር ከተማ 1-1 ለገጣፎ ለገዳዲ
13′ ፍቃዱ ወርቁ (ፍ) 8′ ፋሲል አስማማው
FT ነቀምት ከተማ 0-3 ቡራዩ ከተማ
– ፎርፌ
FT ሱሉልታ ከተማ 1-0 ወሎ ኮምቦ.
60′ ቶሎሳ ንጉሴ
FT የካ ክ/ከተማ 1-1 አክሱም ከተማ
88′ በኃይሉ ኃ/ማርያም 7′ ቢንያም ደበሳይ
FT ሽረ እንዳ.  1-0 ሰበታ ከተማ
85′  ልደቱ ለማ
FT ኢት. መድን 0-1 ኢኮስኮ
73 አበበ ታደሰ
FT ደሴ ከተማ   1-0 ፌዴራል ፖሊስ
22′ በረከት ለማ

ምድብ ለ
እሁድ ህዳር 24 ቀን 2010
FT ዲላ ከተማ 1-0 ደቡብ ፖሊስ
82′ መና በቀለ
FT ቡታጅራ ከተማ 0-0 መቂ ከተማ
FT ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ሀምበሪቾ
13′ ተስፋሁን ተሰማ 4′ ብርሀኑ ኤርጴሳ
FT ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 ነገሌ ቦረና
80′ በረከት ወ/ዮሐንስ
82′ ተዘራ አቡቲ
FT ቤንችማጂ ቡና 0-1 ካፋ ቡና
55′ ኦኒ ኡጅሉ
FT ወልቂጤ ከተማ 1-1 ስልጤ ወራቤ
89′ ብሩክ በየነ 59′ ገ/መስቀል ዱባለ
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 3-2 ጅማ አባ ቡና
15′ ዘርዓይ ገ/ስላሴ
21′ ዘርዓይ ገ/ስላሴ
40′ ከፍያለው ካስትሮ
31′ ቴዎድሮስ ታደሰ
45′ ዳዊት ተፈራ
FT ሀላባ ከተማ 0-0 ናሽናል ሴሜንት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *