የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 12ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010
FT ጌዲኦ ዲላ 0-1 ኢት. ን. ባንክ
62′ ታሪኳ ደቢሶ
እሁድ ሚያዝያ 21 ቀን 2010
FT መከላከያ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
90′ ምህረት ታፈሰ
80′ ሔለን ሰይፉ
45′ ብሩክታዊት አየለ
FT ሀዋሳ ከተማ 4-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
83′ ልደት ተሎአ
67′ ነፃነት መና
61′ ትርሲት መገርሳ
52′ እታለም አመኑ
90′ ትመር ጠንክር
ቅዳሜ ሚያዝያ 20 ቀን 2010
FT ሲዳማ ቡና 0-5 ደደቢት
86′ ሎዛ አበራ

50′ ሰናይት ቦጋለ

44′ ሎዛ አበራ

41′ ትዕግስት ዘውዴ

7′ ሰናይት ቦጋለ

FT ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-2 አዳማ ከተማ
50′ አለምነሽ ገረመው 41′ ሴናፍ ዋቁማ

23′ ሰርካዲስ ጉታ