በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል

ከነሀሴ 6 ጀምሮ በሀዋሳ ሲካሄድ የቆየው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ሲጠናቀቅ ወደ ጥሎ ማለፉ ዙር ያለፉ 16 ክለቦች ተለይተዋል። 

በስምንት ምድቦች ተከፍሎ በ31 ክለቦች መካከል ከተደረገው ውድድር ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር የተሸጋገሩት የሚከተሉት ናቸው።

ምድብ 1፡ ፋሲል ከነማ B እና አንጋጫ ከተማ

ምድብ 2፡ አረካ ከተማ እና ገንፈል ውቅሮ

ምድብ 3፡ አሰላ ከተማ እና ሀደሮ ከተማ

ምድብ 4፡ ዳንግላ ከተማ እና ቄራ አምበሳ

ምድብ 5፡ ዶዶላ ከተማ እና ኮልፌ ቀራኒዮ

ምድብ 6፡ ካልዲስ ኮፊ እና ቴክኖ ሞባይል

ምድብ 7፡ አአ ውሀና ፍሳሽ እና ሲልቫ ውሀ

ምድብ 8፡ ቡሬ ከተማ እና አንሌሞ ወረዳ

የጥሎ ማለፍ ዙር ጨዋታዎች ማክሰኞ የሚደረጉ ሲሆን ጨዋታዎቹን አሸንፈው ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚሸጋገሩ ክለቦች በቀጥታ ወደ 2011 አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋግጣሉ። 

የጥሎ ማለፍ ዙር ጨዋታዎች 

ማክሰኞ ነሀሴ 15 ቀን 2010

3:00 ፋሲል ከነማ B – ኮልፌ ቀራኒዮ (ደቡብ ኮሌጅ)

03:00 አሰላ ከተማ – ሲልቫ ውሀ (ግብርና ኮሌጅ)

5:00 ዶዶላ ከተማ – አንጋጫ ከተማ (ግብርና ኮሌጅ)

05:00 አአ ውሀ እና ፍሳሽ – ሀደሮ ከተማ (ደቡብ ኮሌጅ)

08:00 አረካ ከተማ – ካልዲስ ኮፊ (ደቡብ ኮሌጅ)

08:00 ዳንግላ ከተማ – አንሌሞ ወረዳ (ግብርና ኮሌጅ)

10:00 ቴክኖ ሞባይል – ገንፈል ውቅሮ (ግብርና ኮሌጅ)

10:00 ቡሬ ከተማ – ቄራ አምበሳ (ደቡብ ኮሌጅ)


[read more=”ሙሉ የምድብ ጨዋታዎች ውጤቶችን እዚህ ያገኛሉ” less=”Read Less”]


ምድብ 1 


ፋሲል ከነማ B 2-1 አንጋጫ ከተማ

ሁሩታ ከተማ 1-2 ወልዋሎ B


ሁሩታ ከተማ 3-5 አንጋጫ ከተማ 

ፋሲል ከነማ B 1-0 ወልዋሎ B


ሁሩታ ከተማ 1-4 ፋሲል B

አንጋጫ ከተማ 1-0 ወልዋሎ B


1. ፋሲል ከነማ B 3 (+5) 9 

2. አንጋጫ ከተማ 3 (+2) 6


3. ወልዋሎ B 3 (-1) 3

4. ሁሩታ ከተማ 3 (-6) 0


ምድብ 2


ገርበ ጉራቻ ከተማ 1-2 ገንፈል ውቅሮ

ቆቦ ከተማ 0-2 አረካ ከተማ


ገርበ ጉራቻ 1-2  አረካ ከተማ 

ቆቦ ከተማ 0-0 ገንፈል ውቅሮ


ገርበ ጉራቻ 2-4 ቆቦ ከተማ

አረካ ከተማ 1-1 ገንፈል ውቅሮ


1. አረካ ከተማ 3 (+3) 7 

2. ገንፈል ውቅሮ 3 (+1) 5


3. ቆቦ ከተማ 3 (0) 4

4. ገርበ ጉራቻ 3 (-4) 0


ምድብ 3


አሰላ ከተማ 2-1 መቐለ ከተማ B

ገንደ ውሀ ከተማ 0-1 ሀደሮ ከተማ 


አሰላ ከተማ 0-0 ሀደሮ ከተማ 

ገንደ ውሀ  0-2 መቐለ ከተማ B 


አሰላ ከተማ 8-1 ገንደ ውሃ 

ሀደሮ ከተማ 2-0 መቐለ ከተማ B 


1. አሰላ ከተማ 3 (+8) 7 

2. ሀደሮ ከተማ 3 (+3) 7 


3. መቐለ ከ.B 3 (-1) 3

4. ገንደ ውሀ 3 (-10) 0


ምድብ 4


ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ 0-1 የቄራ አንበሳ

ዳንግላ ከተማ 1-1 ከሾኔ ከተማ


ኦሮሚያ ፖሊስ 0-0 ሾኔ ከተማ 

ዳንግላ ከተማ 1-0  ቄራ አንበሳ 


ኦሮሚያ ፖሊስ 1-2 ዳንግላ ከተማ

ሾኔ ከተማ 2-2 ቄራ አንበሳ


1. ዳንግላ ከተማ 3 (+2) 7 

2. ቄራ አምበሳ 3 (0) 4 


3. ሾኔ ከተማ 3 (0) 3

4. ኦሮሚያ ፖሊስ 3 (-2) 1


ምድብ 5


ዶዶላ ከተማ 0-1 ኮልፌ ቀራኒዮ

ገንደ ተስፋ 1-2 መተከል ፖሊስ


ዶዶላ ከተማ 0-0 መተከል ፖሊስ 

ገንደ ተስፋ 0-2 ኮልፌ ቀራኒዮ 


ዶዶላ ከተማ 5-1 ገንደ ተስፋ

መተከል ፖሊስ 1-1 ኮልፌ ቀራኒዮ


1. ዶዶላ ከተማ 3 (+4) 5 

2. ኮልፌ ቀራኒዮ 3 (+2) 5 


3. መተከል ፖሊስ 3 (+1) 5

4. ገንደ ተስፋ 3 (-7) 0


ምድብ 6


ቴክኖ ሞባይል 0-1 ካልዲስ ኮፊ

ድሬ ካባ 1-3 ሶጌ ከተማ


ቴክኖ ሞባይል 3-1 ሶጌ ከተማ 

ድሬ ካባ 2-1 ካልዲስ ኮፊ 


ቴክኖ ሞባይል 2-1 ድሬ ካባ

ሶጌ ከተማ 1-3 ካልዲስ ኮፊ


1. ካልዲስ ኮፊ 3 (+2) 6 

2. ቴክኖ ሞባይል 3 (+2) 6 


3. ሶጌ ከተማ 3 (-2) 3

4. ድሬ ካባ 3 (-2) 3


ምድብ 7


አአ ውሀ እና ፍሳሽ 2-1 ሲልቫ ውሃ

ዋልያ ስፖርት 0-0 ግልገል በለስ


አአ ውሀ እና ፍሳሽ 2-1 ግልገል በለስ 

ዋልያ ስፖርት 1-3 ሲልቫ ውሀ 


አአ ውሃ እና ፍሳሽ 1-1 ዋልያ ስፖርት

ግልገል በለስ 1-2 ሲልቫ ውሀ


1. አአ ውሀ እና ፍሳሽ 3 (+2) 7

2. ሲልቫ ውሀ 3 (+2) 6


3. ዋልያ ስፖርት 3 (-2) 2

4. ግልገል በለስ 3 (-2) 1


ምድብ 8


ቡሬ ከተማ 3-0 መንጌ ቤላሻንጉል


ቡሬ ከተማ 0-1 አንሌሞ ወረዳ


አንሌሞ ወረዳ 1-2 መንጌ ቤላሻንጉል


1. ቡሬ ከተማ 2 (+2) 3

2. አንሌሞ ወረዳ 2 (0) 3


3. መንጌ ቤላሻንጉል 2 (-2) 3

[/read]