የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
እሁድ ታኅሳስ 21 ቀን 2011
FT ለገጣፎ 1-0 ወልዲያ
40′ በሱፍቃድ ነጋሽ
FT ሰበታ ከተማ 2-1 አውስኮድ
9′ አቤል ታሪኩ
ኢብራሂም ከድር
78′ ሐቁምንይሁን ገዛኸኝ (ፍ)
FT አቃቂ ቃሊቲ 0-0 ኤሌክትሪክ
FT ገላን ከተማ 0-2 ፌዴራል ፖሊስ 
27′ ሰይፈ መገርሳ
90′ ሰይፉ ዘኪር
FT ቡራዩ ከተማ 0-0 አክሱም ከተማ
____
FT ደሴ ከተማ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ 
ምድብ ለ
እሁድ ታኅሳስ 21 ቀን 2011
FT ዲላ ከተማ 1-0 ሀምበሪቾ 
56′ ታዲዮስ አንበሴ
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 1-1 ናሽናል ሴሜንት 
76′ ሔኖክ ፍቃዱ
FT ነገሌ አርሲ 4-1 ሀላባ ከተማ
19′ ሙባረክ ጀማል (ፍ)
33′ አብዱሀሰን ጀማል
46′ ምትኩ ጌታቸው
71′ ምትኩ ጌታቸው (ፍ)
84′ አብዱላዚዝ ዑመር
FT ኢትዮጵያ መድን 1-0 ወላይታ ሶዶ ከተማ 
70′ ምስጋናው ወ/ዮሀንስ
FT የካ ክ/ከተማ 0-2 አአ ከተማ 
____ 9′ አስራት ሸገሬ
82′ ኢብሳ በፍቃዱ
ሰኞ ታኅሳስ 22 ቀን 2011
FT ወልቂጤ ከተማ  2-0 ኢኮስኮ 
20′ መሐመድ ሁሴን
35′ መሐመድ ሁሴን
ምድብ ሐ
እሁድ ታኅሳስ 21 ቀን 2011
FT ቢሾፍቱ አውቶ.  1-2 ሻሸመኔ ከተማ 
41′ ወንድማገኝ አብሬ 40′ ዘመን አሸብር
64′ ይደነቁ የሺጥላ (OG)
FT ጅማ አባቡና 3-2 ስልጤ ወራቤ
66′ ሳፎ ቁሪ
82′ ሳሙኤል አሸብር
85′ ካርሎስ ዳምጠው
28′ ከድር ታረቀኝ
58 ተመስገን ዱባ
FT ሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ነጌሌ ቦረና  
74′ እዩኤል ሳሙኤል
75′ እዩኤል ሳሙኤል
32′ ፍፁም ታደሰ
FT አርባምንጭ ከተማ 3-0 ቤንችማጂ ቡና
47 ‘ ቴዲ ታደሰ
58′ ፍቃዱ መኮንን
65’ አለልኝ አዘነ
ሺንሺቾ PP ቡታጅራ ከተማ 
____
ነቀምት ከተማ  PP ካፋ ቡና