የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሐ
እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011
FT ሺንሺቾ 0-0 ካፋ ቡና
FT ቤንችማጂ ቡና 1-2 ነጌሌ ቦረና
45′ ኃይለየሱስ ኃይሉ 33′ ምናሉ በቀለ
87′ ያለው ተሾመ
FT ጅማ አባ ቡና 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
45′ ካርሎስ ዳምጠው (ፍ) 77′  ዮሴፍ ድንገቱ
FT ስልጤ ወራቤ 1-0 ነቀምት ከተማ
40′ ፀደቀ ግርማ
FT ቡታጅራ ከተማ 1-2 ሻሸመኔ ከተማ
43′ ክንዴ አቡቹ ____ 17′ 85′ አብርሀም ዓለሙ
ሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2011
አርባምንጭ ከተማ 9:00 ቢሾፍቱ አውቶ.

*በምድብ ሐ ባለፈው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሲደረጉ የነበረ በመሆኑ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። የሌሎቹ ምድቦች ግን ቀደም ብለው ተደርገዋል

ምድብ ሀ
እሁድ የካቲት 17 ቀን 2011
FT ቡራዩ ከተማ 1-0 አውስኮድ
38′ ጫላ ቡልቲ
FT ደሴ ከተማ 0-0 ገላን ከተማ
FT ለገጣፎ 3-0 አቃቂ ቃሊቲ
13′ ዳዊት ቀለመወርቅ
32′ ሐብታሙ ፍቃዱ
72′ በሱፍቃድ ነጋሽ
FT ወልዲያ 1-2 ሰበታ ከተማ
64′ ተስፋዬ ነጋሽ 13′ ጫላ ድሪባ
83′ ናትናኤል ጋንቹላ
FT ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 ኤሌክትሪክ
58′ ነቢዩ መሐመድ ____
FT አክሱም ከተማ 0-2 ፌዴራል ፖሊስ
4′ ታዬ አስማረ
25′ ቻላቸው ቤዛ
ምድብ ለ
ቅዳሜ የካቲት 17 ቀን 2011
FT አአ ከተማ 0-0 ዲላ ከተማ

FT ነገሌ አርሲ 2-2 ሀምበሪቾ
39′ ተስፋሁን ተሰማ
76′ ዘካርያስ ፍቅሬ
FT ኢትዮ. መድን 2-1 ወልቂጤ ከተማ
8′ ሚካኤል ለማ
32′ ምስጋናው ወ/ዮሀንስ
____ 27′ ወልዳይ ገ/ሥላሴ
FT የካ ክ/ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
FT ወላይታ ሶዶ 0-0 ናሽናል ሴሜንት
FT ሀላባ ከተማ 0-3 ኢኮስኮ
19′ ሄኖክ አወቀ
65′ አበበ ታደሰ
89′ ይበልጣል ሽባባው


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *