ቻን 2016 : በወዳጅነት ጨዋታ ኮንጎ በሩዋንዳ ተሸንፋለች

በአቋም መለኪያ ጨዋታ የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) አዘጋጅ ሩዋንዳን የገጠመችው ኮንጎ ዴምክራቲክ ሪፐብሊክ 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፋለች፡፡

በሩባቩ ከተማ በሚገኘው ኡምዩጋንዳ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሩዋንዳን የማሸነፊያ ግብ አምበሉ ጃክዌስ ቱሴንግ በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥሯል

፡፡ ኮንጎ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታዋን ኢትዮጵያን በመግጠም የምትጀምር ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *