ሴቶች ዝውውር | ጌዲኦ ዲላ አስረኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

ጌዲኦ ዲላ የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ ፋሲካ በቀለን አስፈርሟል፡፡

የቀድሞዋ የሲዳማ ቡና እና ዳሽን ቢራ / ጥረት እንዲሁም የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች በመከላከያ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ካሳለፈች በኋላ አስረኛ ፈራሚ በመሆን ለጌዲኦ ዲላ በዛሬው ዕለት ፊርማዋን አኑራለች፡፡

ዲላ ከፋሲካ ቀደም ብሎ ከቀናት በፊት የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር በመፈፀም የሁለት ነባሮችን ውል ማራዘሙ ይታወሳል።


© ሶከር ኢትዮጵያ