ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ | የዋሊያዎቹ አሰላለፍ

ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታዋን ታደርጋለች። ለጨዋታው የምትጠቀመው አሰላለፍም ታውቋል።

የመጀመርያ አሰላለፍ (4-3-3)

ለዓለም ብርሀኑ

ደስታ ደሙ – አንተነህ ተስፋዬ – አስቻለው ታመነ (አ) – አህመድ ረሺድ

ፍፁም ዓለሙ – ሐይደር ሸረፋ – ሱራፌል ዳኛቸው

አዲስ ግደይ – ሙጁብ ቃሲም – መስፍን ታፈሰ

ዳኞች

ዋና ዳኛ – በዓምላክ ተሰማ
1ኛ ረዳት – ክንዴ ሙሴ
2ኛ ረዳት – ትግል ግዛው
4ኛ ዳኛ – በላይ ታደሰ
ኮሚሽነር – ልዑልሰገድ በጋሻው


© ሶከር ኢትዮጵያ