ካሜሩን 2021 | የዋሊያዎቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን በሚገጥምበት ጨዋታ በቅድሚያ የሚጠቀምባቸው 11 ተጨዋቾች ታውቀዋል።

ዛሬ 10፡00 ላይ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወተው የአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስብስብ በመጀመሪያው አሰላለፍ ውስጥ ያካተታቸው ተጫዋቾች ታውቀዋል።

አቤል ማሞ

አህመድ ረሺድ
አስቻለው ታመነ
አንተነህ ተስፋዬ
ረመዳን የሱፍ
ይሁን እንደሻው

ጋቶች ፓኖም
ሽመልስ በቀለ
ሱራፌል ዳኛቸው
አማኑኤል ገ/ሚካኤል

አቡበከር ናስር


© ሶከር ኢትዮጵያ